894 B
894 B
አንድ መቶ መክሊት ያህል
“100 መክሊት ብር።” ይህንን ወደ ዘመናዊ ልኬት መቀየር ትችላለህ፡፡ ኣት: - “ወደ ሦስት ሺ ሦስት መቶ ኪሎ ግራም ብር” ወይም “3,300 ኪሎ ግራም ብር” ( መጽኀፍ ቅዱሳዊ ክብደትን ፡ይመልከቱ)
የእስራኤል ሠራዊት … ከኤፍሬም ወደ እርሱ የመጡ ወታደሮች ናቸው
እነዚህ አንዱን ሠራዊት የሚገልጹ ሁለት መንገዶች ናቸው ፡፡
ስለዚህ እጅግ ተቆጡ
እዚህ የቁጣቸው መጨመር በእነርሱ ውስጥ እንደሚነድ እሳት እንደሆነ ተገልጾአል። ኣት: - “ስለዚህ ቁጣቸው በውስጣቸው እንደ እሳት ነደደ” ( ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)
ጽኑ ቁጣ
“በጣም ተቆጡ”