ይህ ሐረግ የታሪኩ አዲስ ክፍል እንደሚጀምር ለመጠቆም ያገለግላል ፡፡ ቋንቋህ ይህንን የሚያደርግበት መንገድ ካለው እዚህ መጠቀም ትችላለህ ፡፡
ይህ የዘፍጥረትን ፣ የዘጸአትን ፣ የዘሌዋውያን ፣ የዘኁልቁን፣ እና የዘዳግምን መጻሕፍት የሚያመለክት ነው ፡፡