am_tn/2ch/25/01.md

1.0 KiB

ሀያ - ዓመታት… ሃያ ዘጠኝ ዓመት

“25 ዓመት… 29 ዓመታት” ( ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)

ዮዓዳን

ይህ የሴት ስም ነው። ( የስሞችን አተረጓጎም፡ይመልከቱ)

በእግዚአብሔር ፊት ትክክል የሆነውን ነገር

እዚህ “ዐይን” የሚለው ቃል ዕይታን ይወክላል ፣ እና ዕይታ ደግሞ የእግዚአብሔርን ፍርድ ወይም ግምገማ ያመለክታል ፡፡ በ 2ኛ ዜና መዋዕል 14:2 ውስጥ ተመሳሳይ ሐረግ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔር ትክክል እንዲሆን የወሰነው” ( ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)

ነገር ግን በሙሉ ልብ አይደለም

እዚህ ላይ “በሙሉ ልብ” የሚለው ሐረግ “ሙሉ በሙሉ” የሚል ትርጉም አለው ፡፡ ኣት: “ነገር ግን ሙሉ በሙሉ አይደለም” ( ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)