am_tn/2ch/24/27.md

564 B

ስለ ወንዶች ልጆች የሚናገረው ዘገባ

“ወንዶች ልጆቹ ስላደረጉት ነገር ተጽፎአል”

ስለ እርሱ የተነገሩ አስፈላጊ ትንቢቶች

“ነቢያት ስለ እርሱ የተናገሩት አስፈላጊ ነገር”

እነሆ እነርሱ ተጽፈዋል

እዚህ “እነሆ” ቀጥሎ ላለው መረጃ ልዩ ትኩረት እንዲሰጥ አንባቢውን ያነቃል ፡፡

የነገሥታቱ መጽሐፍ ማብራሪያ

ይህ የማይገኝ መጽሐፍ ነው ፡፡