871 B
871 B
ዮአስ እጅግ ቆስሎ ነበር
ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ኢዮአስን እጅግ አቁስለውት ነበር” ( ገቢራዊን እና ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)
በዮዳሄ ልጆች ሞት ምክንያት
“የዮዳሄን ልጆች ስለ ገደለ”
አልጋው ላይ ገደሉት
“አገልጋዮቹ ኢዮአስ በአልጋው ላይ ገደሉት”
ዛባድ… ዮዛባት
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው ፡፡ (የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ )
የአሞናዊቱ ሴት ሰምአት ... ሰማሪት ሞዓባዊት ሴት
“ሳሚት ፣ ከአሞን አገር… ሺምሪ ፣ ከሞዐብ ምድር።” የሁለት ሴቶች ስሞች ነቸው። ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)