am_tn/2ch/24/20.md

1.3 KiB

የእግዚአብሔር መንፈስ በዘካርያስ ላይ ወረደ

ይህ ዘይቤያዊ አነጋገር ሲሆን የእግዚአብሔር መንፈስ በዘካርያስ ውስጥ ተገልጦ ትንቢት እንዲናገር አስችሎታል ማለት ነው ፡፡ በ 2 ኛ ዜና 15 ፡1 ተመሳሳይ ሐረግ እንዴት እንደተረጎምክ ተመልከት ፡፡ ( ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)

የዮዳሄ ልጅ ዘካርያስ

ይህ የዘካርያስን መጽሐፍ የጻፈው የበራክዩ ልጅ ዘካርያስ አይደለም ፡፡

እንዳትበለጽጉ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ስለምን ትተላለፋላችሁ?

ዘካርያስ ይህንን አወያይ መጠይቅ ህዝቡን ለመገሠጽ ጠይቋል ፡፡ እንደ መግለጫ ሊተረጎም ይችላል ፡፡ ኣት: - “ልትበለጽጉ ያልቻላችሁት የእግዚአብሔርን ትእዛዝ እየተላለፋች ፣ ስለሆነ ነው።” ( አወያይ መጠይቅን ፡ይመልከቱ)

የዘካርያስ አባት ዮዳሄ ያደረገለትን ደግነት ቸል አለ

የዘካርያስ አባት ዮዳሄ ለኢዮአስ ያደረገውን ቸርነት አላስተዋለም።

ከአንተ ይፈልገው

ለሠራኸው ጥፋት ይቀጣሃል ”