am_tn/2ch/24/17.md

1.8 KiB

ለንጉሡ እጅ ነሱ

“ለንጉሥ ኢዮአስ አከበሩ” ወይም “ንጉሡን አከበሩ”

የዚያን ጊዜም ንጉሡ ሰማቸው

የሚቀጥለው ጥቅስ ንጉሡ ከእግዚአብሔር ይልቅ ጣዖታትን እንዲያገለግል እንደሚፈልጉ ያሳያል ፣ እርሱም ተስማማ ፡፡ አት: - “ንጉሡም የፈለጉትን እንዲያደርግ አግባቡት” (የሚጠበቅ እውትን እና ያልተገለጸ መረጃን ፡ይመልከቱ)

የእግዚአብሔር ቁጣ በይሁዳና በኢየሩሳሌም ላይ ሆነ

የእግዚአብሔር ቁጣ በይሁዳና በኢየሩሳሌም ላይ እንደሸፈነ ነገር ተደርጎ ተገልጻል ፡፡ እዚህ ላይ “ይሁዳ” እና “ኢየሩሳሌም” የሚሉት ቃላት በዚያ ለሚኖሩት ሰዎች ተኪ መግለጫዎች ናቸው ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔር በይሁዳና በኢየሩሳሌም ሰዎች ላይ እጅግ ተቆጥቶ ነበር” ( ዘይቤያዊን እና የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)

ይህ የእነሱ ኃጢአት

“ኃጢአታቸው”

አሁንም እርሱ ሰደደ

እዚህ ላይ “አሁንም” የሚለው ቃል በእግዚአብሔር ቁጣ እና ንስሐ እንዲገቡ እድል ለመስጠት እና ፍርድን ለማስቀረት ነቢያትን መላኩ መካከል ያለውን ልዩነት ያሳያል።

ወደ ራሱ፣ እግዚአብሔር

የአፀፋው ተውላጠ ስም መመለስ ያለባቸው ወደ እግዚአብሔር እንደሆነ አጽንዖት ይሰጣል ፡፡ ( የአፀፋ ተውላጠ ስም ፡ይመልከቱ)

እነርሱ መስማት እምቢ አሉ

“ሕዝቡ ለመታዘዝ እምቢተኛ ሆኑ”