1.1 KiB
1.1 KiB
አርጅቶ ዕድሜም ጠግቦ ነበር
እነዚህ ሁለት ሐረጎች አንድ ዓይነት ትርጉም ያላቸው ሲሆን ለምን ያህል ጊዜ እንደኖረ አፅንዖት ይሰጣል ፡፡ ኣት: “በጣም አረጀ” ( ድግግሞሽን ፡ይመልከቱ)
ዕድሜ ጠገበ
ይህ ፈሊጥ ረጅም ዕድሜ እንደኖረ ያሚያመለክት ነው ፡፡ ( ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)
ዕድሜው 130 ዓመት
“ዕድሜው አንድ መቶ ሠላሳ ዓመት” ( ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)
በነገሥታቱ መካከል
“በነገሥታቱ መቃብር” ወይም “በነገሥታቱ መቃብር መካከል”
ከእስራኤልም ጋር ፣ ከእግዚአብሔርና ከቤቱም ጋር ቸርነትን ሠርቶአልና
“ጥሩ” የሚለው ስያሜያዊ መግለጫ እንደ ቅፅል ሊተረጎም ይችላል። ኣት: - “ለእግዚአብሔር እና ለእግዚአብሔር ቤተ-መቅደስ በይሁዳ መልካም ነገሮችን ስላደረገ” ( ስማዊ ቅጽልን ፡ይመልከቱ)