am_tn/2ch/24/13.md

953 B

በእጃቸው ወደፊት እየተጠገነ ሄደ

እዚህ ላይ “ወደፊት” የሚለው ቃል መሻሻልን ይወክላል ፣ “እጆች” የሚለው ቃል የእነርሱን ቁጥጥር ይወክላል ፡፡ ኣት: - “በእነሱ ቁጥጥር ስር ተሻሻለ” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)

የተቀረው ገንዘብ

ይህ ሳጥኑ ውስጥ የተሰበሰበ ገንዘብ ነው ግን ለጥገናው የማይፈለግ ነው።

የቤት ዕቃዎች

ይህ ቀጥሎ ባሉት ቁጥሮች ውስጥ የተዘረዘሩትን “መገልገያዎች” እና “ማንኪያዎችን” ያመለክታል ፡፡

በዮዳሄም ዘመን ሁሉ

ይህ ፈሊጥ የዮዳሄን ዕድሜ ያመለክታል ፡፡ ኣት: - “ዮዳሄ በሕይወት እስካለ ድረስ” ወይም “በዮዳሄ ዕድሜ ዘመን ሁሉ” (ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)