ይህ ሐረግ አዲስ ፣ ተደጋጋሚ ድርጊትን ያስተዋውቃል ፡፡ ቋንቋህ ይህንን የሚያመለክትበት መንገድ ካለው ፣ እዚህ ልትጠቀምበት ትችላለህ ፡፡
“ሳጥኑን ወስደህ ወደ ቦታው መልሰው”
“የድንጋይ ሠራተኞች እና የእንጨት ሠራተኞች”
“ከብረት እና ከናስ እቃዎችን የሚሠሩ ሰዎች”