am_tn/2ch/24/08.md

419 B

ሳጥን

አንድ ትልቅ የእንጨት ሳጥን

አወጁ

“እነርሱ አወጁ” ወይም “እነርሱ አስታወቁ”

ሁሉም መሪዎች እና ህዝብ ሁሉ

ይህ ጠቅለል ያለ ገለጻ ነው ፡፡ ምናልባት አንዳንድ ሰዎች በዚህ መንገድ ምላሽ አልሰጡ ይሆናል ፡፡ (ግነትን እና አጠቃላይን ፡ይመልከቱ)