am_tn/2ch/24/06.md

1.1 KiB

ሌዋውያንን ለምን የቃል ኪዳኑን ሕግ አልጠየቅኸም?

ንጉሥ ዮአስ ዮዳሄ ኃላፊነቱን አልተወጣም ብሎ ለመክሰስ ይህን አወያይ መጠይቅ ጠየቀ ፡፡ እንደ መግለጫ ሊተረጎም ይችላል ፡፡ ኣት: - “ግዴታህን ችላ ብለሃል። ሌዋውያንን የቃል ኪዳኑን ድንጋጌዎች እንድትጠይቅ ነግሬህ ነበር ... ፣ ግን አላፈፀምከውም ፡፡ ” ( አወያይ መጠይቅን ፡ይመልከቱ)

ስለቃል ኪዳኑ ድንኳን

ምንም እንኳን ሰሎሞን የገነባው መቅደስ ቢሆንም ፣ ይህ ግብር በሙሴ ጊዜ እና ‹የመገናኛ ድንኳን› ጊዜ ጀምሮ ሲሰበሰብ የነበረ መሆኑ የሚያሳስብ ነው ፡፡

የተቀደሱ ነገሮች

ይህ በቤተመቅደሱ ውስጥ ለአምልኮ የሚውሉትን ዕቃዎች ያመለክታል ፡፡

ለባኣሊም

“ሰዎች ለበኣሊም ጣዖታት አምልኮ እንዲገለገሉበት”