am_tn/2ch/24/04.md

624 B

ከዚህ በኋላ እንዲህ ሆነ

ይህ ሐረግ የታሪኩን አዲስ ክፍል መጀመሪያ ለመጠቆም እዚህ ያሚያገለግል ነው ፡፡ ቋንቋህ ይህንን የሚያደርግበት መንገድ ካለው እዚህ መጠቀም ትችላለህ ፡፡

ወዲያውኑ

"ወድያው"

በመጀመሪያዎቹ ሌዋውያን ምንም ነገር አላደረጉም

ሌዋውያኑ እንዳልታዘዙ ለማሳየት “ግን” የሚለውን ማከል ጠቃሚ ሊሆን ይችላል ፡፡ አት: - “ሌዋውያኑ ግን ወዲያውኑ አላደረጉቱም”