1.2 KiB
1.2 KiB
መግዛት ጀመረ
“የይሁዳ ንጉሥ ሆነ”
አርባ ዓመት
“40 ዓመት” ( ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)
ሳብያ
ይህ የሴት ስም ነው። ( የስሞችን አተረጓጎም፡ይመልከቱ)
በእግዚአብሔር ፊት ትክክል የሆነውን ነገር
እዚህ “ዐይኖች” የሚለው ቃል ማየትን ይወክላል፣ ማየት ደግሞ ፍርድን ይወክላል ፡፡ እግዚአብሔር የኢዮአስን ተግባር አየ እና አጸናው። በ 2 ኛ ዜና 14 ፡1 ተመሳሳይ ሐረግ እንዴት እንደተረጎምክ ተመልከት ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔር ትክክል እንደ ሆነ የወሰነው” ወይም “እግዚአብሔር ትክክል አድርጎ የወሰደው” ( ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)
በካህኑ በዮዳሄ ዘመን ሁሉ
ይህ አገላለጽ “ካህኑ ዮዳሄ በሕይወት እስካለ ድረስ” ማለት ነው። ( ፈሊጥን፡ይመልከቱ)
ዮዳሄ ሁለት ሚስቶችን አገባለት
“ዮዳሄ ለኢዮአስ ሁለት ሚስቶችን መረጠ”