am_tn/2ch/23/20.md

2.0 KiB

የመቶ አለቆቹ አዛዦች

“የመቶዎች አዛዦች” የሚለው ሐረግ ምናልባት ለወታደራዊ ማዕረግ ሊሆን ይችላል። ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) “መቶዎች” የሚለው ቃል የሚያመለክተው እነዚህ አዛዦች የሚመሩትን ወታደሮች ትክክለኛ ቁጥር ነው። ኣት: - “የ 100 ወታደሮች አዛዦች” ወይም 2) “መቶዎች” ተብሎ የተተረጎመው ቃል ትክክለኛውን ቁጥር የሚወክል ሳይሆን ወታደራዊ ክፍልን የሚወክል ነው። AT: “የወታደራዊ ክፍል አዛዦች” በ 2 ኛ ዜና 23፡ 1 ውስጥ ይህንን እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት ፡፡ ( ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)

የአገሬው ሕዝብ ሁሉ

ይህ ጠቅለል ያለ ገለጻ ነው ማለትም እርሱ ብዙ ሰዎችን ከእርሱ ጋር ወስዶ ነበር ፡፡ ኣት: - “እጅግ ብዙ የእስራኤል ሕዝብ” ( ግነትን እና አጠቃላይን ፡ይመልከቱ)

ንጉሡን ከእግዚአብሔር ቤት አመጣለት

ቤተ መቅደሱ የተገነባው በኢየሩሳሌም ከፍ ባለው ኮረብታ ላይ ነበር። አት. “ንጉ ሡን ከቤተ መቅደሱ ወደ ቤተ መንግሥቱ አወረደው”

የመንግሥት ዙፋን

“ንጉሣዊው ዙፋን”

ስለዚህ የምድሪቱ ሰዎች ሁሉ

ይህ ጠቅለል ያለ ገለጻ ነው፡፡ አብዛኛው ህዝብ ተደስቷል ለማለት ነው ፡፡ ( ግነት እና አጠቃላይን፡ይመልከቱ)

ከተማይቱ ፀጥ አለች

“ከተማይቱ” የከተማዋን ህዝብ ይወክላል ፣ “ዝምታ” ደግሞ ሰላምን ይወክላል። ኣት: - “ጎቶልያ ከሞተች በኋላ ኢዮአስን የሚቃወም ስላልነበረ የከተማይቱ ሕዝብ በሰላም ነበር” (የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)