am_tn/2ch/23/16.md

873 B

አጠቃላይ መረጃ

በምዕራፍ 23 ውስጥ ሁሉ ፣ ኢዮአስ “ንጉስ” ተብሎ ተጠርቷል ፡፡ አልፎ አልፎ ማንነቱን በትክክል ለማሳየት “ንጉሥ ዮአስ” ወይም “ንጉሡ ዮአስ” የሚለውን ብትጨምር ለአንባቢዎችህ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል ፡፡ (የሚጠበቅ እውቀትን እና ያልተገለጸ መረጃን ፡ይመልከቱ)

ሕዝቡ ሁሉ ወደ በኣል ቤት ሄደ

ይህ አጠቃላይ ገለጻ ሲሆን ብዙ ሰዎች ይህንን አደረጉ ማለት ነው ፡፡ አት: - “እጅግ ብዙ ሰዎች ወደ በኣል ቤተ መቅደስ ሄዱ” ( ግነትን እና አጠቃላይን ፡ይመልከቱ)

ማታን

ይህ የሰው ስም ነው ፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)