am_tn/2ch/23/12.md

1.3 KiB

እነሆ

የሚከተለው መረጃ በጣም አስፈላጊ መሆኑን አንባቢውን ያነቃል ፡፡

በመግቢያው ላይ ባለው ዓምድ ቆሞ ነበር

በንጉሡ እና በቤተመቅደሱ መግቢያ በለው ልዩ ዓምድ መካከል ያለው ግንኙነት ግልፅ አይደለም ፡፡

የአገሬው ሕዝብ ሁሉ

ይህ በዝግጅቱ ውስጥ ብዙ ሰዎች እንደተሳተፉ ለማሳየት የቀረበ አጠቃላይ መረጃ ነው ፡፡ ኣት: - “እጅግ ብዙ የአገሩ ሕዝብ” ( ግነትን እና አጠቃላይን ፡ይመልከቱ)

ጎቶሊያ ልብሷን ቀደደች

ይህ ትልቅ ጭንቀትዋን የሚያመለክት ምሳሌያዊ ድርጊት ነበር ፡፡ ( ምሳሌያዊ ድርጊትን፡ይመልከቱ)

ክህደት! ክህደት!

ክህደት ማለት መንግሥት ለመገልበጥ እርምጃ መውድ ነው ፡፡ ጎቶሊያ በ 2 ኛ ዜና 22 ፡10-11 ውስጥ የንጉሱን ህጋዊ ወራሾች ገድላ ራስዋን ገዢ አደረገች ፡፡ ዮአስ በእሷ ፋንታ ንጉሥ በመሆኗ ተናደደች ፡፡ ግነቱ የተደጋገመው ለማጉላት ነው ፡፡ አት: - “ክህደት እየፈጸመክ ነው!”