am_tn/2ch/23/06.md

1.8 KiB

ማንም ወደ እግዚአብሔር ቤት አይግባ

“ማንም ወደ እግዚአብሔር ቤት እንዲገባ አትፍቀድ”

ሌሎቹም ሰዎች ሁሉ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ማክበር አለባቸው

ያንን ትእዛዝ መግለፅ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል ፡፡ ኣት: “ሌሎቹ ሁሉ እግዚአብሄር ያዘዘውን በመታዘዝ በግቢው ውስጥ መቆየት አለባቸው” ( የሚጠበቁ እውቀቶችን እና ያልተገለጸ መረጃን ፡ይመልከቱ)

ሌዋውያኑ ንጉሡን በሁሉም ጎኖች ዙሪያውን መክበብ አለባቸው

“ሌዋውያኑ ንጉሡን ለመጠበቅ በእርሱ ዙሪያ በሁሉም አቅጣጫ መክበብ አለባቸው፡፡”

በሁሉም በኩል እያንዳንዱ ሰው የጦር መሣሪያውን በእጁ ይዞ

“ሁሉም ጎኖች ፣ እና እያንዳንዱ የቤተመቅደሱ ጠባቂ መሳሪያዎቹን መያዝ እና ለውጊያ መዘጋጀት አለበት ”

ወደ ቤት የሚገባ ሁሉ ይገደል

ይህ የቤተ መቅደሱን ጠባቂዎች እና ካህናትን አላካተተም ፡፡ ይህ በገቢራዊ አረፍተ ነገር ሊገለፅ ይችላል። አት: - “ከመቅደሱ ጠባቂዎች እና ወደ ቤተመቅደስ ከሚገቡት ካህናቱ በስተቀር ማንንም መግደል አለብህ” ( የሚጠበቁ እውቀቶችን እና ያልተገለጸ መረጃን እና ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)

ሲገባ እና ሲወጣ

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) “በማንኛውም ጊዜ” ወይም 2) “በሄደበት ሁሉ” ናቸው ፡፡ (ፈሊጥን፡ይመልከቱ)