am_tn/2ch/22/09.md

1.2 KiB

ያዙት… ገደሉትም

አካዝያስን ያዙት… አካዝያስን ገደሉትም ”

“እግዚአብሔርን በፍጹም ልቡ የፈለገ የኢዮሣፍጥ ልጅ ነው” እያሉ ቀበሩት።

ጥሩ ንጉሥ የነበረው የኢዮሣፍጥ ዘር ስለሆነ አስክሬኑን በመቅበር ረገድ አክብረውታል ፡፡ ይህ የበለጠ ግልጽ ሊደረግ ይችላል ፡፡ ኣት: -እግዚአብሔርን ለማስደሰት ከፍተኛ ጥረት ያደረገው የኢዮሣፍጥ ዘር ስለሆነ ሊቀብር ይገባዋል ስላሉ አስክሬኑን ቀበሩት ፡፡(የሚጠበቅ እውቀት እና ያልተገለጸ መረጃ ፡ይመልከቱ)

የአካዝያስ ቤት መንግሥቱን የማስገኘት ኃይል አልነበረውም

እዚህ “የአካዝያስ ቤት” የሚለው የአካዝያስን ዘሮች የሚወክል ስም ነው ፡፡ እዚህ ላይ “የመግዛት ኃይል” የሚለው ንጉሡን የሚወክል ነው ፡፡ የአካዝያስ ትልልቆች አዋቂዎች ሁሉ ስለሞቱ ይሁዳን የሚገዛ አንድም ሰው አልነበረም። (የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)