1.6 KiB
1.6 KiB
በእግዚአብሔር ፊት
የእግዚአብሔር እይታ ፍርዱን ወይም ግምገማውን ይወክላል ፡፡ ኣት: - “እንደ እግዚአብሔር ፍርድ” ( ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)
የአክዓብ ቤት ሲያደርግ እንደነበረው
“ቤት” የሚለው ቃል በቤቱ ውስጥ የሚኖሩትን ቤተሰቦች የሚገልጽ ተኪ ስም ነው ፡፡ በዚህ ሁኔታ እሱ የአክአብን ዘሮች ያመለክታል ፡፡ በ 2 ኛ ዜና 21፡ 6 ውስጥ ይህንን እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት ፡፡ ኣት: - “የአክዓብ ዘሮች እንዳደረጉ” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)
እነርሱ አማካሪዎቹ ነበሩ
“የአክዓብ ዘሮች ምክር ሰጡት”
ለጥፋቱ
“ይህም ጥፋት አመጣ”
የእነርሱን ምክርም ተከትሏል ፡፡ ሄደ
“እርሱ ደግሞ የእነርሱን ምክር ተከትሎ ፣ ሄደ” ወይም “እርሱ ደግሞ የእነርሱን ምክር ተከተለ”
በአራምን ንጉሥ በአዛሄል ላይ
አዛሄል ብቻውን እንዳልተዋጋ ፣ ነገር ግን ሠራዊቱን ከእርሱ ጋር እንደወሰደ አንባቢው መገንዘብ አለበት ፡፡ ኣት: “የአራምን ንጉሥ አዛኤልን እና ሠራዊቱን ሊወጋ ሄደ” ( ሁሉን በአንዱ ወይም አንዱን በሁሉ መወከልን ፡ይመልከቱ)
አዛኤል
ይህ የሰው ስም ነው። ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)