am_tn/2ch/21/04.md

668 B

በአባቱ መንግሥት ላይ ተነስቷል

የሆነ ነገር ላይ “መነሳት” ማለት በፈሊጣዊ አነጋገር ነገሩን መቆጣጠር ማለት ነው ፡፡ ኣት: - “የአባቱን መንግሥት ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ” ( ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)

ወንድሞቹን ሁሉ በሰይፍ ገደላቸው

ኢዮራም ምናልባት በግሉ አላጠፋቸውም ፣ ግን ሌሎች ሰዎች ግድያውን እንዲፈጽሙለት አድርጓል ፡፡ ኣት: - “ታናናሽ ወንድሞቹን ሁሉ እንዲገደሉ አደረጋቸው” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)