am_tn/2ch/19/11.md

1.2 KiB

አያያዥ መግለጫ

ኢዮሣፍጥ ፈራጆች እንዲሆኑ የሾማቸውን የተወሰኑ ሌዋውያንን ፣ ካህናቱንና የእስራኤልን አባቶች የአባቶቻቸውን አለቆች ማስተማርን ቀጠለ።

አጠቃላይ መረጃ

በዚህ ጥቅስ ላይ “አንተ” እና “የአንተ” የሚሉት ቃላት የሚያመለክቱት ኢዮሣፍጥ ዳኞች እንዲሆኑ የሾማቸውን ሰዎች ነው ፡፡

አማርያን ፣ እይ

አማርያ ተመልከት የምነግርህ ነገር እውነት እና አስፈላጊ ነው ፡፡

አማርያ… ዝባድያስ… ይስማኤል

እነዚህ ወንዶች ስሞች ናቸው ፡፡ (የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)

በአንተ ላይ ነው

“በአንተ ላይ ተሹመዋል”

ስለ ንጉሡ ጉዳዮች ሁሉ

እዚህ ኢዮሣፍጥ ስለ ራሱ በሦስተኛ መደብ ሰብአዊ ቦታ ሆኖ ይናገራል ፡፡ ይህ በመጀመሪያ መደብ ሰብዓዊ ውስጥ ሊተረጎም ይችላል። ኣት: - “ከንጉሣዊ ጉዳዮችዎ ሁሉ” ( አንደኛ ፣ ሁለተኛ፣ እና ሦስተኛ መደብ ሰብዓዊን ፡ይመልከቱ)