am_tn/2ch/19/10.md

1.8 KiB

አያያዥ መግለጫ

ኢዮሣፍጥ ፈራጆች እንዲሆኑ የሾማቸውን የተወሰኑ ሌዋውያንን ፣ ካህናቱንና የእስራኤልን አባቶች የአባቶቻቸውን አለቆች ማስተማርን ቀጠለ።

አጠቃላይ መረጃ

በዚህ ጥቅስ ላይ “አንተ” እና “የአንተ” የሚሉት ቃላት የሚያመለክቱት ኢዮሣፍጥ ዳኞች እንዲሆኑ የሾማቸውን ሰዎች ነው ፡፡

በከተሞቻቸው ከሚኖሩት ወንድሞችህ መካከል ክርክር በሚመጣበት በማንኛውም ጊዜ

ይህ በገቢራዊ አረፍተነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “በከተሞቻቸው የሚኖሩት ወንድሞችህ ክርክር ሲያመጡልህ” (ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)

ከወንድሞችህ

እዚህ “ወንድሞች” ለሌሎች እስራኤላዊያን አጠቃላይ ማጣቀሻ ነው፡፡

ደም መፋሰስ

እዚህ ላይ የሰዎች ግድያ ደማቸውን ማፍሰስ እንደሆነ ተነግሯል፣ “ደም” ህይወትን ያመለክታል ፡፡ ኣት: - “የሰዎች ግድያ” ወይም “ግድያ”( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)

በአንተና በወንድሞችህ ላይ ቁጣ ይመጣል

የረቂቅ ስም የሆነው “ቁጣ” እንደ ቅጽል ሊተረጎም ይችላል “ቁጡ” ተደርጎ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ይህ በገቢራዊ አረፍተነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔር በአንተና በወንድሞችህ ላይ ይቆጣል” ( የረቂቅ ስም እና ገቢራዊ እና ገቢራዊ ወይም ተብሮአዊ ፡ይመልከቱ)