am_tn/2ch/18/33.md

804 B

በድንገት ቀስቱን ገትሮ

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) እርሱ አክዓብ እንደ ሆነ ሳያውቅ አንድ ወታደር ለመግደል ፈልጎ ነበር ፡፡ 2) በሃሳቡ ምንም ልዩ ኢላማ ሳይኖረው ቀስቱን ገተረ

በጥሩሩ መጋጠሚያ መካከል

ይህ ሁለት የጦር ትጥቆች የሚገናኙበት ቦታ ሲሆን ለቀስት እና ለሰይፍ የተጋለጠ ነው ፡፡

የእስራኤል ንጉሥ በሠረገላው ውስጥ ተያዘ

ይህ በገቢራዊ አረፍተነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “አንድ ሰው የእስራኤልን ንጉሥ በሠረገላው ውስጥ ይዞት ነበር” (ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)