am_tn/2ch/18/31.md

668 B

የእስራኤል ንጉሥ ነው

አክዓብ የንጉሥ ልብሱን እንዲለብስ አጥብቆ በመጠየቁ ኢዮሣፍጥ በስህተት የእስራኤል ንጉሥ ነው ተባለ።

እግዚአብሔር ከእርሱ እንዲመለሱ አደረገ

“እግዚአብሔር እርሱን ማሳደዳቸውን እንዲያቆሙ አደረገ”

እንዲህም ሆነ

ይህ ሐረግ በታሪኩ ውስጥ አንድን አስፈላጊ ክስተት ለማመልከት እዚህ ጥቅም ላይ ውሏል ፡፡ ቋንቋህ ይህንን የሚያደርግበት መንገድ ካለው እዚህ መጠቀም ትችላለህ ፡፡