am_tn/2ch/18/28.md

1.1 KiB

የእስራኤል ንጉሥ አክዓብና የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሣፍጥ ወደዚያ ወጡ

እዚህ ነገሥታቱ ራሳቸውን ከሠራዊቶቻቸው ጋር ይወክላሉ ፡፡ ኣት: - “የእስራኤል ንጉሥ አክዓብና የይሁዳ ንጉሥ ሠራዊታቸውን ወደ ሰልፍ አወጧቸው” ( ሁሉን በአንዱ ወይም አንዱን በሁሉ መወከል ፡ይመልከቱ)

ወደ ላይ ወጣ

“ተዋጉ”

ሬማት ዘገለዓድ

በ 2ኛ ዜና መዋዕል 18 ፡2 ውስጥ እንደተረጎምከው የዚህን ቦታ ስም ተርጉም (የስሞች አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)

መልኩን ለወጠ

ይህ ማለት እንዳይለይ መደበኛውን መልክ መለወጥ ነው።

አስፈላጊዎቹንም ሆነ አስፈላጊ ያልሆኑትን ወታደሮች አታጥቁ

ንጉሡ ሁለቱንም “አስፈላጊ ያልሆኑ” እና “አስፈላጊ ወታደሮችን” በመጥቀስ ሁሉንም ወታደሮች ማለቱ ነበር ፡፡ አት: - “ማንኛውንም ወታደር አታጥቁ” ( ሜሪዝምን ፡ይመልከቱ)