ይህ አክዓብን ያመለክታል ፡፡
ይህ የሰው ስም ነው ፡፡ ( የስሞች አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)
ይህ የማይሆነውን ነገር ይገልጻል፡፡ ንጉሡ በደህና እንደማይመለስ እግዚአብሔር ለሚክያስ አስቀድሞ ነግሮታል። (መላምታዊ ሁኔታ፡ይመልከቱ)