am_tn/2ch/18/23.md

1.1 KiB

ክንዓና

በ 2 ኛ ዜና ምዕራፍ 18 ፡10 እንዳለው የዚህ ሰው ስም ተርጉም ፡፡ (የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)

የእግዚአብሔር መንፈስ ከአንተ ጋር ይናገር ዘንድ በምን መንገድ ከእኔ አለፈ?

ሴዴቅያስ ሚክያስን ለመሳደብ እና ለመገሠጽ ይህን አወያይ መጠይቅ ጠየቀ ፡፡ ኣት: - “የያህዌህ መንፈስ እኔን ትቶ ለአንተ የሚናገር አይምሰልህ!” ( አወያይ መጠይቅን ፡ይመልከቱ)

እነሆ

“ስማ” ወይም “የምነግርህን ነገር በትኩረት ተከታተል”

ታውቃላችሁ

“የጥያቄህን መልስ ታውቀዋለህ።” የሴዴቅያስ አወያይ መጠይቅ እንደ መግለጫ ከተተረጎመ፣ ይህ ሐረግ ግልጽ መረጃን እንዲሰጥ ሆኖ ሊተረጎም ይችላል። ኣት: - “የእግዚአብሔር መንፈስ እንደተናገረኝ ታውቃላችሁ” (የሚጠበቅ እውቀትን እና ያልተገለጸ መረጃን ፡ይመልከቱ)