am_tn/2ch/18/20.md

401 B

በነቢያቱ ሁሉ አፍ ሐሰተኛ መንፈስ መሆን

እዚህ ላይ “መንፈስ” የሚለው ቃል የነቢያትን ዝንባሌ ያመለክታል ፣ “አፉ” የሚለው ቃል ደግሞ የሚናገሩትን ይወክላል ፡፡ ኣት: - “ነቢያቱ ሁሉ ሐሰትን እንዲናገሩ አድርጋቸው” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)