am_tn/2ch/18/19.md

846 B

ማታለያ

ይህ ማለት አንድ የሚስብ ነገር በማቅረብ አንድን ሰው መሳብ ማለት ነው ፡፡

በሬማት ዘገለዓድ መውደቅ

የአክዓብ በጦርነት ውስጥ መሞት መውደቅ ተብሎ ተነግሯል ። አት: - “በራሞት ዘገለዓድ መሞት” ( ዘይቤያዊን እና ዘወርዋራን ፡ይመልከቱ)

አንደኛው ይህን አለ እና ሌላው ያንን አለ

ይህ ከአንድ በላይ አስተያየቶች እንደነበሩ ያመለክታል ፡፡ ከዚህ በፊት ባለው ጥቅስ ላይ “አንዱ ..እና ሌላው” የሚሉት ቃላት ለእግዚአብሔር ምላሽ የሚሰጡ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ የሰማይ መላእክት እንደነበሩ ያመለክታሉ ፡፡