am_tn/2ch/18/12.md

1.7 KiB

ሚክያስ

የዚህን ሰው ስም በ 2 ኛ ዜና መዋዕል 17 ፡7 ካለው ጋር በሚመሳሰል ሁኔታ ተርጉም ፡፡ (የስሞችን አተረጓጎም፡ይመልከቱ)

እዩ

“ስማ” ወይም “የምነግርህን ነገር በትኩረት ተከታተል”

በአንድ አፍ የነቢያት ቃል ለንጉሡ መልካም ነው

አንድ ዓይነት ቃል የሚናገሩ ነቢያት በአንድ አፍ እንደሚናገሩ ተደርጎ ተነግሯል ፡፡ “የነቢያት ቃላት” የሚለው ሐረግ ነቢያት የሚናገሩትን መልእክት ይወክላል ፡፡ ኣት: - “ነቢያቱ ሁሉ ለንጉሡ መልካም ነገሮች እንደሚሆኑ ይናገራሉ።” (የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)

ቃሎችህ

"የምትናገረው ነገር"

ሕያው እግዚአብሔርን!

“ ልክ እንደ እግዚአብሔር ሕያው መሆኑ አስተማማኝ የሆነ ” ፡፡ ህዝቡ ቀጥሎ የሚናገሩት ነገር እውነት መሆኑን ለማሳየት ይህንን አገላለፅ ይጠቀማሉ ፡፡ ይህ ቃለ መኃላ የሚገባበት መንገድ ነው ፡፡ አት: - “በከፍተኛ መኃላ ምያለሁ” ( ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)

ወይስ እንቅር

የተረዳሀውን መረጃ ልትጨምርበት ትችላለህ ፡፡ ኣት: “ወይስ መሄድ የለብንም” ( የቃላት ግድፈትን፡ይመልከቱ)

መሄድ አለብን

“እኛ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው አክዓብን ፣ ኢዮሣፍጥን እና ሠራዊታቸውን እንጂ ሚክያስን አይደለም ፡፡ (አግላይና አካታችን ፡ይመልከቱ)