am_tn/2ch/18/04.md

960 B

የእስራኤል ንጉሥ

ይህ የሚያመለክተው ንጉሥ አክዓብን ነው ፡፡

አራት መቶ ሰዎች

“400 ሰዎች” (ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)

አይገባኝም?

እዚህ ላይ እኔ የሚለው የሚያመለክተው ራሱን ሲሆን ከሠራዊቱ አጀብ ጋር ነው ፡፡ ኣት: - “ማድረግ የለብንም” (ሁሉን በአንድ ወይም አንዱን በሁሉ መወከልን ፡ይመልከቱ)

ለንጉሡ እጅ ይሰጣል

እዚህ የንጉሡ “እጅ” የእሱን ቁጥጥር ያመለክታል ፡፡ ይህ ማለት እግዚአብሔር በሬማት ዘገለዓድ ሰዎችን ለማሸነፍ ያስችላቸዋል ማለት ነው ፡፡ ኣት: - “የአንተን ሠራዊት እንዲያሸንፍ ያስችላቸዋል” ( የባህሪ ስምን እና የሚጠበቅ እውቀትን ያልተገለጸ መረጃን ፡ይመልከቱ)