am_tn/2ch/17/14.md

1.8 KiB

ቁጥራቸውም እንደ አባቶቻቸው ቤት ይህ ነበረ

ይህ በገቢራዊ አረፍተ ነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “በአባቶቻቸው ቤት ስም የተከፋፈሉት እንደሚከተለው ነበር” (ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)

የሻለቆች

“የሻለቆች” ”የሚለው ሐረግ ምናልባት ለወታደራዊ አዛዥ የተለየ ማዕረግ ሊሆን ይችላል። ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) “ሺዎች” የሚለው ቃል የሚያመለክቱት አለቆቹ የሚመሩትን የወታደሮች ብዛት ነው። ኣት: - “የ 1,000 ወታደሮች አዦች” ወይም 2) “ሺዎች” ተብሎ የተተረጎመው ቃል ትክክለኛ ቁጥሩን አይወክልም ፣ ነገር ግን የአንድ ትልቅ ወታደራዊ ክፍል ስም ነው። ኣት: - “የትላልቅ የጦር ሰራዊት አዛዦች” (ተመልከት/ች: ቁጥሮች)

ዓድና… ይሆሐናን… የዝክሪ ልጅ ዓማስያ

(ተመልከት/ች: የስሞች አተረጓጎም)

300,000… 280,000… 200,000

“ሦስት መቶ ሺህ… ሁለት መቶ ሰማንያ ሺህ… ሁለት መቶ ሺህ” (ተመልከት/ች: ቁጥሮች)

ኤሊዳሄ ... ዮዛባት

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው ፡፡ (ተመልከት/ች: የስሞች አተረጓጎም)

200,000… 180,000

“ሁለት መቶ ሺህ… አንድ መቶ ሰማንያ ሺህ” ፡፡ እነዚህ ቁጥሮች የሚያመለክቱት ወንዶችን ነው ፡፡ አት: - “200,000 ወንዶች… 180,000 ወንዶች” (ተመልከት/ች: ቁጥሮች እና የቃላት ግድፈት )

ከእነዚያ በኃላ

"በተጨማሪ"