am_tn/2ch/17/01.md

520 B

በእርሱ ቦታ

“ከአባቱ በኋላ”

በእስራኤል ላይ ራሱን አበረታ

ኢዮሣፍጥ ሠራዊቱን ለጦርነት አዘጋጀ። አት: - “እስራኤልን ለመውጋት እንዲችሉ ሠራዊቱን አዘጋጀ” (ሁሉን በአንዱ ወይም አንዱን በሁሉ መወከልን ፡ይመልከቱ)

ወታደሮችን አኖረ

“ወታደሮችን አኖረ”

ምሽጎች

ህዝብን ለመከላከል የተቋቋሙ ወታደራዊ ሰፈሮች