1.8 KiB
1.8 KiB
አስጸያፊ ምስልዋን
ይህ ሐረግ ጣዖትን ያመለክታል ፡፡
አሳ አስጸያፊውን ምስሉን ቆረጠው . .. መሬት ላይ ጣለው ... አቃጠለው
አሳ ነግሦ ሳለ ሠራተኞቹ ምስሉን እንዲቆርጡ ነግሮ ሊሆን ይችላል ፡፡ ኣት: - “አሳ ሰራተኞቹ አስጸያፊውን ምስል እንዲቆጥሩ አደረገ ፣ ፍጭተው እና አቃጥሉት” ( የባህሪ ስምን፡ይመልከቱ)
ነገር ግን በኮረብቶች ላይ ያሉት መስገጃዎች ከእስራኤል አልተወገዱም
ይህ በገቢራዊ አረፍተነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “አሳ ግን ሕዝቡ ከፍ ያሉ ቦታዎች ላይ የነበሩ መስገጃዎቻቸውን ከእስራኤል እንዲያወጡ አላዘዛቸውም” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)
የአሳ ልብ ሙሉ በሙሉ የተሰጠ ነበር
ልብ ግለሰቡን ይወክላል ፡፡ ኣት: - “አሳ ሙሉ በሙሉ ለአምላክ ያደረ ነበር” ( ሁሉን በአንዱ ወይም አንዱን በሁሉ መወከልን ፡ይመልከቱ)
በሕይወት ዘመኑ ሁሉ
ይህ አሳ የኖረበትን ዘመን በሙሉ ያመለክታል ፡፡ ኣት: - “በኖረበት ዘመን ሁሉ” ወይም “በሕይወት ዘመኑ ሁሉ” (ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)
የእግዚአብሔር ቤት
እዚህ “ቤት” የሚለው ቃል ቤተመቅደሱን ይወክላል ፡፡ ኣት: - “የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ” (የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)
ሰላሳ- አምስተኛው ዓመት
“35 ዓመት” ( ሕገኛ ቁጥርን ፡ይመልከቱ)