1.1 KiB
1.1 KiB
በፍጹም ልባቸው እና በሙሉ ነፍሳቸው
አንድ ላይ እነዚህ ሁለቱ ሐረጎች የአንድን ሰው ሙሉ ማንነት የሚያመለክቱ ዘይቤያዊ አገላለጽ ይፈጥራሉ ፡፡ ኣት: - “በሁለንተናቸው” ወይም “በሙሉ ልባቸው” (ፈሊጥ እና ድግግሞሽ፡ይመልከቱ)
ይገደሉ
ይህ በገቢራዊ አረፍተነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: “መሞት አለበት”(ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን፡ይመልከቱ)
ግለሰቡ ትንሽም ይሁን ታላቅ
ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) አንድ ሰው በማኅበረሰቡ ውስጥ ያለው ጠቀሜታ ግለሰቡ ትንሽ ወይም ትልቅ ያስብለዋል። አት: - “ግለሰቡ አስፈላጊ ሆነም አልሆነ” ወይም 2) አንድ ወጣት እንደ ትንሽ እና አዛውንት ትላቅ እንደሆነ ይነገራል። ኣት: - “ግለሰቡ ወጣትም ሆነ አረጋዊ” ( ዘይቤያዊን፡ይመልከቱ)