am_tn/2ch/15/10.md

904 B

እናም ተሰበሰቡ

እዚህ ላይ “እነሱ” ከአሳ ጋር የነበሩትን የይሁዳን እና የእስራኤል ነገዶች ያመለክታል ፡፡

ሦስተኛው ወር

ይህ በዕብራይስጥ የቀን መቁጠሪያ ሦስተኛ ወር ነው። ይህ በምዕራዊያን የቀን መቁጠሪያ ላይ በግንቦት መጨረሻ እና በሰኔ መጀመሪያ ያለ ወር ነው። (የእብራዊያን ወራትን፡ይመልከቱ)

ሦስተኛ…አስራ አምስተኛው

( ሕገኛ ቁጥሮችን፡ይመልከቱ)

ካመጡትም ምርኮ ጥቂት ነበሩ

ይህ በ 2 ኛ ዜና ምዕራፍ 14 ቁጥር 14 በጌራራ ዙሪያ ካሉ መንደሮች የተረከቧቸውን ምርኮዎችን ይመለከታል ፡፡

ሰባት መቶ ... ሰባት ሺህ

“700… 7,000” ( ቁጥሮች ፡ይመልከቱ)