am_tn/2ch/15/06.md

2.0 KiB

እነርሱ ተሰባበሩ በአንድ ወገን ፣ ሕዝብ በሕዝብ ላይ ፣ ከተማም በከተማ ላይ ተነሳ

“እነርሱ” የሚለው ቃል “ሀገር” እና “ከተማ” የሚሉትን ቃላት ያመለክታል ፡፡ እርስ በእርስ መሸናነፋቸው እርስ በእርስ መሰባበር እንደሆነ ተደርጎ ተገጾአል ፡፡ ኣት: - “አገሮችና ከተሞች እርስ በእርስ ተጠፋፍተዋል፣ ብሔሮች ከብሔሮች ጋር ፣ ከተሞች ከተሞች ጋር ይዋጋሉ (ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)

በአንድ ወገን ተሰባበሩ ፣ አገር በአገር ላይ ፣ ከተማም በከተማ ላይ ተነሳ

እዚህ “አገር” እና “ከተማ” እዚያ የሚኖሩትን ሰዎች የሚወክሉ ናቸው ፡፡ በተጨማሪም በእነዚህ ሁለት ሐረጎች መካከል ያለውን ግንኙነት ለማብራራት የሚያስችል አያያዥ ቃል ማቅረብ ይችላሉ ፡፡ “ሕዝብ የአንድ ከተማ ሕዝብ ከሌላ ህዝብ ጋር እንደ ተዋጋ ፣ የአንዲት ከተማም ሕዝብ ከሌላ ከተማ ሰዎች ጋር እንደተዋጋ” ፡፡ የባህሪ ስምን እና አያያዥ ቃላትን፡ይመልከቱ)

እጆቻችኁ እንዲደክሙ አይፍቀዱ

እዚህ ላይ “እጆች” የሚለው ቃል የሚሰሩ ሰዎችን ይወክላል ፡፡ ኣት: - “በምትሠሩበት ጊዜ ደካሞች አትሁኑ” (ሁሉን በአንዱ ወይም አንዱን በሁሉ መወከልን ፡ይመልከቱ)

ሥራችሁ ብድራት ያገኛል

ይህ በገቢራዊ አረፍተነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ እግዚአብሔር የድርጊቱ ባለቤት እንደሆነ ተጠቁሞአል ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔር የሥራህን ዋጋ ይከፍላል” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን እና የሚጠበቅ እውቀትን እና የልተገለጸ መረጃን፡ይመልከቱ)