817 B
817 B
የእግዚአብሔር መንፈስ በዓዛርያስ ላይ ወረደ
ይህ ዘይቤያዊ አነጋገር ሲሆን የእግዚአብሔር መንፈስ አዛርያስን አነሳስቶ እንዲተነብይ አስችሎታል ማለት ነው ፡፡ ኣት: - “የእግዚአብሔር መንፈስ ለአዛርያስ ትንቢት የመናገር ችሎታ ሰጠው” ( ፈሊጥን፡ይመልከቱ)
ዖዴድ
ይህ የወንድ ስም ነው ፡፡ (የስሞችን አተረጓጎም፡ይመልከቱ)
እርሱም ያገኛል
ይህ በገቢራዊ አረፍተነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ታደርገዋለህ” ወይም “እርሱን እንድታገኝ ይፈቅድልሃል” (ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን፡ይመልከቱ)