am_tn/2ch/14/09.md

1.5 KiB

ዝሪ

ይህ የሰው ስም ነው ፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)

አንድ ሚሊዮን ወታደሮችና ሦስት መቶ ሠረገሎች ነበሩ

“1,000,000 ወታደሮችና 300 ሠረገሎች” ( ቁጥሮችን፡ይመልከቱ)

መሪሳ ... በጽፋታ ሸለቆ

እነዚህ የቦታዎች ስሞች ናቸው ፡፡ (ተመልከት/ች: የስሞች አተረጓጎም)

አሳ ሊገናኘው ወጣ

እዚህ ላይ “አሳ” ወደ ንጉሡን እና ወደ ጦር ሜዳ የመራውን ሠራዊት ይወክላል ፡፡ እርሱ በጦርነት ሊገጥመው እንደወጣ ግልጽ ነው ፡፡ ኣት: - “አሳ ጦርነት ሊገጥም ሠራዊቱን እየመራ ወጣ ” ( የባህሪ ስምን እና የሚጠበቅ እውቀትን እና ያልተገለጸን መረጃ ፡ይመልከቱ)

በስምህ

እዚህ “ስም” የያህዌን ስልጣን ይወክላል ፡፡ አት: - “በአንተ ፋንታ” ወይም “በሥልጣንህ”(የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)

ሰው እንዲያሸንፍህ አትፍቀድ

የይሁዳ ሠራዊት በያህዌህ ስም እየተዋጋ ስለሆነ፣ አሣ ዝሪ ይሁዳን ድል ማድረግ ያህዌን ድል ማድረግ እንደሆነ አድርጎ ተናግሯል። ኣት: - “ሰው ህዝብህን እንዲያሸንፍ አትፍቀድ” ( የሚጠበቅ እውቀትን እና ያልተገለጸን መረጃ ፡ይመልከቱ)