am_tn/2ch/14/07.md

804 B

አሳ ይሁዳን አለው

እዚህ “ይሁዳ” የሚለው ቃል የይሁዳን ሕዝብ ያመለክታል ፡፡ አት: - “አሳ የይሁዳን ሰዎች ነገረ” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)

በሁሉም በኩል ሠላም ይሁን

“በዙሪያዋ ሠላም። ” ይህ ማለት ይሁዳ በዙሪያዋ ካሉ ብሔራት ሁሉ ጋር ሠላም ነበራት ማለት ነው ፡፡

ስለዚህ ገነቡ

ኤሊፕሲስ ከዐውደ ሊቀርብ ይችላል። አት: - “ከተሞቹን ገነቡ” ( የቃላትን ግድፈት ፡ይመልከቱ)

300,000 ወንዶች… 280,000 ወንዶች

“ሦስት መቶ ሺህ ወንዶች… ሁለት መቶ ሰማንያ ሺህ ወንዶች” ( ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)