1.4 KiB
1.4 KiB
በኮረብታ ላይ የነበሩትን መስገጃዎች አፈረሰ ፤ ደግሞም አርባ አራት የተመሸጉ ከተሞችን ሠራ
አሳ በነገሠበት ጊዜ እነዚህን ነገሮች እንዲያከናውኑ ለሠራተኞቹ ነግሮ ሊሆን ይችላል ፡፡ አት: - “ህዝቡ የኮረብታ መስገጃዎችን እንዲያስወግዱ አደረገ… ሠራተኞቹ አርባ የተመሸጉ ከተማዎችን እንዲገነቡ አደረገ ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)
መንግሥቱ በእሱ ሥር አረፈ
መንግሥቱ ያረፈች ያህል ጦርነት አልነበረም ፡፡ አት: - “መንግሥቱ በእርሱ ሥር ሰላም ነበራት” (ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)
በእርሱ ስር
“በመንግሥቱ ስር።” አንድን መንግሥት የሚገዛ ንጉሥ በመንግሥቱ ላይ ለእንደሆነ ወይም መንግሥቱ ከንጉሡ በታች እንደሆነ ተደርጎ ይነገራል ፡፡ ኣት: - “በመንግስቱ” ወይም “እርሱ ንጉሥ ሳለ” ( ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)
ምድሪቱ ጸጥ አለች
ምድሪቱ ጸጥ ያለች ያህል ጦርነት የሚባል ነገር አልነበረም። ኣት: - “በምድሪቱ ሠላም ነበር” ( ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)