am_tn/2ch/14/01.md

2.3 KiB

አብያ ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ

የአብያ መሞት ሲነገር እንደተኛ በማስመሰል ተነግሯል። ኣት: - “አብያ ሞተ” ( ዘይቤያዊ እና ዘወርዋራ ፡ይመልከቱ)

ቀበሩት

“ሰዎች ቀበሩት”

በእርሱ ቦታ ነገሠ

“በእርሱ ቦታ” የሚለው ሐረግ “በእርሱ ፋንታ” ለማለት አለው ፡፡ “በአቢያህ ፋንታ ነገሠ” (ተመልከት/ች: ዘይቤያዊ)

በእርሱ ዘመን

“በነገሠበት ዘመን”

ምድሪቱ አሥር ዓመት ያህል ጸጥ ብላ ነበር

ምድሪቱ ጸጥ ያለች ያህል ጦርነት የሚባል ነገር አልነበረም። ኣት: - “በምድሪቱ ለአስር ዓመት ሰላም” ወይም “ለአስር ዓመት በምድር ላይ ጦርነት አልነበረም” ( ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)

በአምላኩ በእግዚአብሔር ፊት መልካም እና ትክክል የሆነውን ነገር አደረገ

እዚህ ላይ “ዐይን” የሚለው ቃል ማየትንና ፍርድን ይወክላል ፡፡ እግዚአብሔር የአሳን ድርጊቶች አይቶ ተቀበለው ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔር መልካም እና ትክክል እንደሆነ የወሰነው ነገር” ወይም “እግዚአብሔር መልካም እና ትክክል እንደሆነ ያረጋገጠው ነገር” ( ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)

የድንጋይ ዓምዶቹንም ሰበረ ፤ የማምለኪያ ዐፀዶቹንም ቆረጠ

አሳ በነገሠበት ጊዜ እነዚህን ነገሮች እንዲያከናውን ለሠራተኞቹ ነግሮ ሊሆን ይችላል ፡፡ አትቲ: - “ሕዝቡ የድንጋይ ዐምዶቹን ሰበሩ ፤ የማምለኪያ አጸዶቹንም ቆረጡ ፤” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)

እግዚአብሔርን ይፈልግ ዘንድ ይሁዳን አዘዘው

እዚህ ላይ “ይሁዳ” የሚለው ቃል የይሁዳን ህዝብ ይወክላል ፡፡ እግዚአብሔርን ማምለክ እሱን እንደመፈልግ ተደርጎ ተገልጻል ፡፡ ኣት: - “የይሁዳን ሕዝብ ያህዌን ያመልኩ ዘንድ አዘዘ” ( የባህሪ ስምን እና ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)