am_tn/2ch/13/04.md

504 B

የጽማራይም ተራራ

( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)

አታውቁምን . . . በመደበኛ ቃል ኪዳን?

አብያ የሚጠብቀውን አዎንታዊ መልስ ለማጉላት ይህንን አወያይ መጠይቅ ጠየቀ ፡፡ ጥያቄው እንደ መግለጫ ተደርጎ ሊተረጎም ይችላል ፡፡ ኣት: “በደንብ ታውቃላችሁ… በመደበኛ ቃል ኪዳን።” ( አወያይ መጠይቅን፡ይመልከቱ)