am_tn/2ch/13/01.md

1.6 KiB

በንጉሥ ኢዮርብዓም በአሥራ ስምንተኛው ዓመት

ይህ የኢዮርብዓምን የአሥራ ስምንቱን ዓመት የንግሥና ጊዜ ያመለክታል ፡፡ ኣት: - “ኢዮርብዓም በነገሠ በአሥራ ስምንተኛው ዓመት” ወይም “ንጉሥ ኢዮርብዓም በነገሠ በ 18ኛው ዓመት ” ( የሚጠበቅ እውቀትን እና ያልተገለጸ መረጃን እና ሕገኛ ቁጥርን፡ይመልከቱ)

የገብዓ ሰው ኡራኤል ልጅ ሚካያ

“ማካያ” የሴት ስም ነው ፡፡ “ኡራኤል” የወንድ ስም ነው ፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም፡ይመልከቱ)

በአብያና በኢዮርብዓም መካከልም ጦርነት ነበረ

የነገሥታቱ ስም የመሩትን ሠራዊት ይወክላል ፡፡ ኣት: “በአብያ ሰራዊት እና በኢዮርብዓም ሰራዊት መካከል ጦርነት ነበረ” ( ሁሉን በአንዱ ወይም አንዱን በሁሉ መወከልን፡ይመልከቱ)

400,000 የተመረጡ ወንዶች… 800,000 የተመረጡ ወንዶች

“አራት መቶ ሺህ የተመረጡ ወንዶች… ስምንት መቶ ሺህ የተመረጡ ወንዶች” ፡፡ “የተመረጡ ወንዶች” የሚለው ሐረግ በጦርነት ውስጥ የተካኑትን ኃያላን ወታደሮችን ያመለክታል ፡፡ አት: - “400,000 ችሎታ ያላቸው ሰዎች … 800,000 ችሎታ ያላቸው ሰዎች ” ( ቁጥሮችንና ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)