am_tn/2ch/12/07.md

1.9 KiB

ራሳቸውን ዝቅ አድርገው ነበር

“የእስራኤል መኳንንትና ንጉሡ ራሳቸውን አዋረዱ”

የእግዚአብሔርም ቃል . . . እንዲሲል መጣ

ይህ አገላለጽ እግዚአብሔር ለነቢያቱ ወይም ለሕዝቡ የነገረውን አንድ ነገር ለማስተዋወቅ የሚያገለግል ነው ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔር ይህንን መልእክት ተናገረ… እርሱም አለ” ወይም “እግዚአብሔር ይህንን ቃል ተናገረ… እርሱም አለ” (ፈሊጥን፡ይመልከቱ)

በተወሰነ ደረጃ እታደጋቸዋለሁ

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) እግዚአብሔር ሺሻቅ ኢየሩሳሌምን እንዲያጠቃ እና በሕዝቡ ላይ ችግር እንዲፈጥር ይፈቅድለታል ፣ ግን ከጠቅላላው ጥፋት ይታደጋቸዋል ወይም 2) “በተወሰነ መጠን” የሚሉት ቃላት ወዲያው የሚል ትርጉም ሊኖረው ይችላሉ ፣ ይህም ማለት ሺሻቅ ኢየሩሳሌምን ሙሉ በሙሉ ከማጥፋት በፊት እግዚአብሔር ሕዝቡን ያድናል ፡፡

ቁጣዬ በኢየሩሳሌም ላይ አይፈስስም

እግዚአብሔር ቁጣውን ልክ እንደ ፈሳሽ እንደሆነ ይናገራል ፣ ቁጣውንም ልክ እንደ ፈሳሽ ነገር ሊያፈሰው እንደበረ ይናገራል ፡፡ ኣት: - “ቁጣዬን በኢየሩሳሌም ላይ አልገልጽም” ወይም “ኢየሩሳሌም ከቁጣዬ የተነሳ አትሰቃይም” (ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)

በሺሻቅ እጅ አማካኝነት

እዚህ ላይ “እጅ” የሚለው ቃል ሺሻቅን ይወክላል ፡፡ አት: - “በሺሻቅ አማካኝነት” ( ሁሉን በአንዱ ወይም አንዱን በሁሉ መወከልን፡ይመልከቱ)