am_tn/2ch/12/05.md

905 B

ሸማያ

ይህ የሰው ስም ነው ፡፡ በ 2 ኛ ዜና ምዕራፍ 11 ቁጥር 2 ውስጥ ይህንን ቃል እንዴት እንደተሮጎምከው ተመለክከት፡፡ (የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)

እኔም በሺሻቅ እጅ አሳልፌ ሰጥቼሃለሁ

እዚህ “እጅ” የሚለው ቃል ኃይልን ይወክላል ፡፡ እግዚአብሔር የሺሻክ ሠራዊት ንጉሡን እና በኢየሩሳሌም ያሉትን ሌሎች ሰዎች እንዲያሸንፍ ስለማስቻል ሲናገር በሺሻቅ እጅ ውስጥ እንዳስገባቸው በሚመስል መልኩ ተናግሯል፡፡ ኣት: - “ሺሻክ እንዲያሸንፍህ አስቻልኩት” ወይም “ስለዚህ ለሺሻቅ ምርኮ አድርጌ ሰጥቼሃለሁ ፡፡ (የባህሪ ስምን እና ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)