am_tn/2ch/12/01.md

1.0 KiB

ሆነ

ይህ ሐረግ የታሪኩን አዲስ ክፍል የሚጀምሪበትን ለመጠቆም ያገለግላል፡፡ ቋንቋዎ ይህንን የሚያደርግበት መንገድ ካለው እዚህ መጠቀም ይችላሉ ፡፡

ሮብዓም በነገሠ ጊዜ

ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊተረጎም ይችላል። ኣት: - “ሮብዓም መንገሥ በጀመረበት ጊዜ” (ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን)

እስራኤልን ሁሉ ከእርሱ ጋር አደረገ

እዚህ ላይ “እስራኤል ሁሉ” የሚለው ኃረግ በተለይ ሮብዓም የነገሠባቸውን የይሁዳን እና የቢንያም ነገድ ሕዝቦች ያመለክታሉ ፡፡ የቀዳሚውን ሐረግ ግስ ሊጠቀም ይችላል።አት: - “ይገዛቸው የነበሩት የእስራኤል ሰዎች ሁሉ ደግሞ የእግዚአብሔርን ሕግ ጥለዋል” (ተመልከት/ች: የባህሪ ስምን እና የቃላት ግድፈትን: ይመልከቱ )