am_tn/2ch/10/12.md

1.3 KiB

በሦስተኛው ቀን

“ከሦስት ቀናት በኋላ” (ሕገኛ ቁጥርን: ይመልከቱ)

ቀንበራችሁን ከባድ አደረገው ፣ እኔ ግን እጨምርበታለሁ

ከባድ ቀንበር የሚለው ዘይቤ ከባድ የጉልበት ሥራ እና ጭካኔ የተሞላበትን አያያዝ የሚያመለክት ነው ፡፡ ኣት: - “በጭካኔ ያዛችሁ፣ እኔ ግን የበለጠ ጨካኝ እሆናለሁ” ወይም “የለእረፍት እንድትሠሩ አስገድዶአችሁ ነበር ፣ እኔ ግን የበለጠ የለእረፍት አሠራችኋለሁ” (ዘይቤያዊን : ይመልከቱ)

በጊንጥ እገርፋችኃለሁ

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) “ጊንጦች” ለማንኛውም ዓይነት ከፍተኛ ህመም ላለው ቅጣት ምሳሌ ናቸው ፡፡ ኣት: - “በጣም በኃይኛ ጭካኔ እቀጣችኋለሁ” ወይም 2) “ጊንጦዎች” ጫፉ ላይ ሹል የብረት ዘንጎች ያሉት መግረፊያ ምሳሌ ነው። በ 2ኛ ዜና 10፡11 ይህንን እንዴት እንደተሮጎምከው ተመለክከት፡፡ አት: - “በጫፎቹ ላይ ሹል የብረት ቁርጥራጮች ባሏቸው ጅራፎች እቀጣችኋለሁ” (ዘይቤያዊን: ይመልከቱ)