am_tn/2ch/09/22.md

1.8 KiB

የምድር ነገሥታት ሁሉ

እዚህ “ሁሉ” የሚለው ቃል ጠቅለል ያለ ንግግር ነው ፡፡ አት: - “ከዓለም ዙሪያ የመጡ ነገሥታት” (ተመልከት/ች: ግነት እና አጠቃላይ)

የሰሎሞንን መገኘት ፈለገ

የአንድ ሰው መገኘት ሲባል ግለሰቡን ለማናገር እና ለማዳመጥ መቻልን ያመለክታል ፡፡ አት: - “ሰለሞንን ለመጎብኘት ፈለገ” ወይም “ሰለሞንን ለመጎብኘት መጣ” ( የባህሪ ስምን: ይመልከቱ)

እግዚአብሔር በልቡ ያኖረውን ጥበብ ይሰሙ ዘንድ

ልብ ዘይቤያዊ አነጋገር ሲሆን የአንድን ሰው አስተሳሰብ የሚያመለክት ነው፡፡ በዚህ ሥፍራ ደግሞ የአንድ ነገር መያዣ እንደሆነ በሚመስል ሁኔታ ተነግሯል ፡፡ የነገሮች ሥም የሆነው “ጥበብ” የሚለው ቃል ጥበብ የተሞላበትን አስተሳሰብና አነጋገር የሚገልጽ ነው፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔር ምን ያህል ጥበበኛ እንዳደረገው ለመስማት” ወይም “እግዚአብሔር እንዲናገር ያስቻለውን ጥበብ ሰሎሞን ሲናገር ለመስማት” (የባህሪ ስምን : ይመልከቱ)

እግዚአብሔር በልቡ ያኖረውን

እግዚአብሔር ጥበብን በሰሎሞን ልብ ውስጥ ማስቀመጡ ሰሎሞንን ጥበበኛ ማድረጉን ያመለክታል ፡፡ በዚህ: - “እግዚአብሔር የሰጠው” ወይም “እግዚአብሔር ከጠቢብ ስላደረገው” (የባህሪ ስምን : ይመልከቱ)

አመት አልፎ አመት

ይህ ፈሊጥ ነው ፡፡ ኣት: - “በየዓመቱ” (ፈሊጥን: ይመልከቱ)